በDeriv ላይ የመግቢያ ኮድዬን እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?
አካውንትዎን ካላረጋገጡ፣ በመገለጫዎ ውስጥ ባለው «About you» ክፍል ስር የሚከተሉትን የግል መረጃዎች ማዘመን ይችላሉ፦
የመግቢያ ኮድዎን ለማዘመን፦
- ወደ መገለጫዎ ይሂዱ
- ከቅንብሮች ክፍል ስር “Password”ን ይምረጡ
- እርስዎ እንደሆኑ ለማረጋገጥ ወደ ኢሜይልዎ የተላከ OTP ይደርስዎታል። OTPውን ያስገቡ።
- አዲሱን የመግቢያ ኮድዎን ያስገቡ






