ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

በDeriv ላይ የግል መረጃዬን እንዴት ማዘመን እችላለሁ?

አካውንትዎን ካላረጋገጡ፣ በመገለጫዎ ውስጥ ባለው «About you» ክፍል ስር የሚከተሉትን የግል መረጃዎች ማዘመን ይችላሉ፦

  • የመጀመሪያ እና የአባት ስም
  • የአያት ስም
  • የትውልድ ቀን
  • የትውልድ አገር
  • ዜግነት

አካውንትዎን አስቀድመው አረጋግጠው ከሆነ እና አድራሻዎን ማዘመን ከፈለጉ፣ ለውጡን ለማድረግ ድጋፍን ማነጋገር ይኖርብዎታል።

በመገለጫዎ ውስጥ፣ የሚከተሉትን ሁኔታ ማረጋገጥ እና ማዘመን ይችላሉ፦

  • የማንነት ማረጋገጫ
  • የአድራሻ ማረጋገጫ
  • የይለፍ ቃል

አሁንም እገዛ ይፈልጋሉ?

WhatsApp